
Radiate Social Club. የረድኤት ሶሻል ክለብ።
Join us in honoring Ethiopian traditions of care. የኢትዮጵያዊ የመረዳዳት ባህላችንን ለመፈፀም አብረውን ይሁኑ።
Register Today ዛሬ ይመዝገቡ
Supporting Our Community Through Togetherness. በአብሮነት ማህበረሰባችንን መደገፍ።
At RSC, we unite the Ethiopian community, providing essential support during times of loss through our tailored membership plans designed for financial assistance and emotional solidarity.በ RSC፣ የኢትዮጵያውያንን ማህበረሰብ በማንቀሳቀስና በማገናኘት በሃዘን ጊዜያት የሚያስፈልጉትን አስፈላጊ ድጋፍ እናቀርባለን። ይህንንም የምናደርገው የተበጃጁ የአባልነት ዕቅዶቻችንን በመጠቀም ሲሆን፣ እነዚህ ዕቅዶች የገንዘብ እገዛና ስሜታዊ ደጋፍ ለመስጠት የተዘጋጁ ናቸው።


Our Mission/ ተልዕኳችን
Join Us Today/ ይቀላቀሉን
Explore our pre-paid membership plans that offer financial assistance, ensuring a smooth registration process with secure payments and electronic agreements, fostering trust and warmth within our community. የተበጃጁ የአባልነት ዕቅዶች በግለሰብ፣ ከትዳር አጋሮች ጋርና ልጆች ያሉበት ቤተሰብ ላይ በመመስረት የተበጃጁ በሞትና በሃዘን ጊዜ የድጋፍ ፕሮግራሞችን ተመልክተው የሚስማማዎትን በመምረጥ ይመዝገቡ። የክፍያ ሁኔታዎችንም በዝርዝር ያገኛሉ።

Contact Us. ያግኙን
Reach out for more information and inquiries about our membership plans.
Support
© 2024. All rights reserved.