Membership Plans Overview

የአባልነት አይነቶች አጠቃላይ እይታ

Explore our membership plans designed for community support during times of loss and grief/ የእኛን የአባልነት ዕቅዶች ያስሱ ። በሐዘን ጊዜ ለማህበረሰብ ድጋፍ ለመስጠት የተዘጋጁ ናቸው።

Single Member Benefits

Affordable support for individuals facing financial challenges during difficult times/ በከባድ ሐዘን ወቅት በገንዘብ እንቅፋቶች የተጋለጡ ግለሰቦች ለሚያጋጥማቸው ችግሮች የሚመች የድጋፍ አገልግሎት።

Family Plan Benefits

Comprehensive assistance for coupls needing extra support in times of loss/ ሐዘን በሚያጋጥምበት ጊዜ ተጨማሪ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የትዳር አጋሮች የሚያገኙት ድጋፍ ይሆናል።

Family Plan Plus Benefits

Support for families with children seeking the highest level of assistance/ በሐዘን ጊዜ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ከፍተኛ ደረጃ ድጋፍ እንዲያገኙ የሚያግዝ ድጋፍ።

Membership form / የአባልነት ቅፅ

Reach out for assistance with our membership registration process/ የአባልነት ምዝገባ ሂደትን በተመለከተ እርዳታ ከፈለጉ ለማግኘት ያነጋግሩን።